ማቴዎስ 16:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እነሱም “አንዳንዶች መጥምቁ ዮሐንስ፣+ ሌሎች ኤልያስ፣+ ሌሎች ደግሞ ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ” አሉት። ማርቆስ 8:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 እነሱም “አንዳንዶች መጥምቁ ዮሐንስ፣+ ሌሎች ኤልያስ፣+ ሌሎች ደግሞ ከነቢያት አንዱ ነው ይሉሃል” አሉት።