-
ማርቆስ 8:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 እሱም ሕዝቡ መሬት ላይ እንዲቀመጥ አዘዘ። ከዚያም ሰባቱን ዳቦ ይዞ አምላክን አመሰገነ፤ ቆርሶም እንዲያድሉ ለደቀ መዛሙርቱ ሰጣቸው፤ እነሱም ለሕዝቡ አደሉ።+
-
-
ሉቃስ 24:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ከእነሱ ጋር እየበላ ሳለም ዳቦውን አንስቶ ባረከ፤ ቆርሶም ይሰጣቸው ጀመር።+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 27:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ይህን ካለ በኋላ ዳቦ ወስዶ በሁሉ ፊት አምላክን አመሰገነ፤ ቆርሶም ይበላ ጀመር።
-