-
ማርቆስ 8:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 እሱም ዓይነ ስውሩን፣ እጁን ይዞ ከመንደሩ ውጭ ወሰደው። በዓይኖቹ ላይ እንትፍ ካለ በኋላ+ እጆቹን ጫነበትና “የሚታይህ ነገር አለ?” ሲል ጠየቀው።
-
-
ዮሐንስ 9:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ይህን ካለ በኋላ መሬት ላይ እንትፍ በማለት በምራቁ ጭቃ ለወሰ፤ ጭቃውንም በሰውየው ዓይኖች ላይ ቀባ፤+
-