ማቴዎስ 26:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “እንደምታውቁት ከሁለት ቀን በኋላ ፋሲካ* ይከበራል፤+ የሰው ልጅም በእንጨት ላይ እንዲሰቀል አልፎ ይሰጣል።”+