ማቴዎስ 5:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ማቴዎስ 18:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እንዲሁም ዓይንህ ቢያሰናክልህ አውጥተህ ጣለው። ሁለት ዓይን ኖሮህ ወደ እሳታማ ገሃነም* ከምትወረወር አንድ ዓይን ኖሮህ ሕይወት ብታገኝ ይሻልሃል።+ ሮም 8:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እንደ ሥጋ ፈቃድ የምትኖሩ ከሆነ መሞታችሁ የማይቀር ነውና፤ ይሁን እንጂ ሰውነታችሁ የሚፈጽመውን ሥራ በመንፈስ ብትገድሉ+ በሕይወት ትኖራላችሁ።+