ኢሳይያስ 66:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 “እነሱም ሄደው በእኔ ላይ ያመፁትን ሰዎች ሬሳ ያያሉ፤በእነሱ ላይ ያሉት ትሎች አይሞቱምና፤እሳታቸውም አይጠፋም፤+ለሰዎችም* ሁሉ አስጸያፊ ነገር ይሆናሉ።”