ሮም 12:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ለመኖር በእናንተ በኩል የተቻላችሁን ሁሉ አድርጉ።+ ኤፌሶን 4:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 ተሰሎንቄ 5:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በተጨማሪም በሚያከናውኑት ሥራ የተነሳ በፍቅር ለየት ያለ አሳቢነት እንድታሳዩአቸው እንለምናችኋለን።+ እርስ በርሳችሁ ሰላማዊ ግንኙነት ይኑራችሁ።+ ዕብራውያን 12:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ለመኖር ጥረት አድርጉ፤+ ቅድስናንም ፈልጉ፤+ ያለቅድስና ማንም ሰው ጌታን ማየት አይችልም።