ዘዳግም 9:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ስለዚህ አምላክህ ይሖዋ ይህችን መልካም ምድር እንድትወርሳት የሚሰጥህ ከጽድቅህ የተነሳ እንዳልሆነ እወቅ፤ ምክንያቱም አንተ ግትር* ሕዝብ ነህ።+ የሐዋርያት ሥራ 13:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ለ40 ዓመት ያህልም በምድረ በዳ ታገሣቸው።+