-
ማቴዎስ 18:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ስለዚህ በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ የሚበልጠው እንደዚህ ትንሽ ልጅ ራሱን ዝቅ የሚያደርግ ነው፤+
-
-
ማቴዎስ 19:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ይሁን እንጂ ኢየሱስ “ልጆቹን ተዉአቸው፤ ወደ እኔ እንዳይመጡ አትከልክሏቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉት ነውና” አለ።+
-
-
ሉቃስ 18:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ይሁን እንጂ ኢየሱስ ሕፃናቱን ወደ ራሱ ጠርቶ እንዲህ አለ፦ “ልጆቹ ወደ እኔ ይምጡ፤ አትከልክሏቸው፤ የአምላክ መንግሥት እንደነዚህ ላሉት ነውና።+
-