ማቴዎስ 5:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ የሐዋርያት ሥራ 14:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በዚያም “በብዙ መከራ አልፈን ወደ አምላክ መንግሥት መግባት አለብን”+ እያሉ በእምነት ጸንተው እንዲኖሩ በማበረታታት ደቀ መዛሙርቱን* አጠናከሩ።+