-
ማቴዎስ 3:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በኢየሩሳሌምና በመላዋ ይሁዳ እንዲሁም በዮርዳኖስ ዙሪያ ባለው ክልል ሁሉ የሚኖሩ ሰዎች ወደ እሱ ይመጡ ነበር፤+
-
-
ማቴዎስ 14:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ሄሮድስ ሊገድለው ይፈልግ የነበረ ቢሆንም ሕዝቡ እንደ ነቢይ ይመለከተው ስለነበር ሕዝቡን ፈራ።+
-
-
ማርቆስ 6:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ሄሮድስ፣ ዮሐንስ ጻድቅና ቅዱስ ሰው+ መሆኑን ስለሚያውቅ ይፈራውና ጉዳት እንዳያገኘው ይጠብቀው ነበር። ዮሐንስ የሚናገረውን ሲሰማ ምን እንደሚያደርገው ግራ ይገባው የነበረ ቢሆንም በደስታ ያዳምጠው ነበር።
-