መዝሙር 2:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የይሖዋን ድንጋጌ ልናገር፤እንዲህ ብሎኛል፦ “አንተ ልጄ ነህ፤+እኔ ዛሬ ወለድኩህ።+ ገላትያ 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሆኖም ዘመኑ ሙሉ በሙሉ የሚጠናቀቅበት ጊዜ ሲደርስ አምላክ ከሴት የተወለደውንና+ በሕግ ሥር የነበረውን ልጁን ላከ፤+ 1 ዮሐንስ 4:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ