ማቴዎስ 4:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከዚያም ከናዝሬት ወጥቶ በዛብሎንና በንፍታሌም አውራጃዎች፣ በባሕሩ* አጠገብ ወደምትገኘው ወደ ቅፍርናሆም+ መጥቶ መኖር ጀመረ፤ ማቴዎስ 9:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከዚህ በኋላ ጀልባ በመሳፈር ባሕሩን ተሻግሮ ወደ ራሱ ከተማ* መጣ።+