-
ማቴዎስ 21:41አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
41 የካህናት አለቆቹና የሕዝቡ ሽማግሌዎችም “ክፉዎች ስለሆኑ ከባድ ጥፋት ያደርስባቸዋል፤ ከዚያም የወይን እርሻውን፣ ፍሬውን በወቅቱ ለሚያስረክቡት ለሌሎች ገበሬዎች ያከራያል” አሉት።
-
-
ማቴዎስ 21:43አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
43 የአምላክ መንግሥት ከእናንተ ተወስዶ ፍሬውን ለሚያፈራ ሕዝብ ይሰጣል የምላችሁ ለዚህ ነው።
-