-
ሚልክያስ 3:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 “በውኑ ተራ ሰው አምላክን ይሰርቃል? እናንተ ግን እኔን ትሰርቁኛላችሁ።”
እናንተም “የሰረቅንህ እንዴት ነው?” ትላላችሁ።
“በምትሰጡት አሥራትና* መዋጮ ነው።
-
-
ማቴዎስ 22:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 እነሱም “የቄሳር” አሉ። እሱም “እንግዲያው የቄሳር የሆነውን ለቄሳር፣ የአምላክ የሆነውን ደግሞ ለአምላክ ስጡ” አላቸው።+
-