ማቴዎስ 7:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 “በውስጣቸው ነጣቂ ተኩላዎች+ ሆነው ሳሉ የበግ ለምድ ለብሰው+ ወደ እናንተ ከሚመጡ ሐሰተኛ ነቢያት ተጠንቀቁ።+