ማቴዎስ 24:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 “ስለዚያ ቀንና ሰዓት ከአብ ብቻ በቀር የሰማይ መላእክትም ሆኑ ወልድ፣+ ማንም አያውቅም።+ የሐዋርያት ሥራ 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እሱም እንዲህ አላቸው፦ “ጊዜያትንና ወቅቶችን የመወሰን ሥልጣን ያለው አብ ብቻ ስለሆነ* እናንተ ይህን ማወቅ አያስፈልጋችሁም።+