ሉቃስ 12:35, 36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 “ወገባችሁን ታጠቁ፤*+ መብራታችሁንም አብሩ፤+ 36 ጌታቸው ከሠርግ+ እስኪመለስ እንደሚጠባበቁና+ መጥቶ በሩን ሲያንኳኳ ወዲያው ለመክፈት እንደተዘጋጁ ዓይነት ሰዎች ሁኑ።
35 “ወገባችሁን ታጠቁ፤*+ መብራታችሁንም አብሩ፤+ 36 ጌታቸው ከሠርግ+ እስኪመለስ እንደሚጠባበቁና+ መጥቶ በሩን ሲያንኳኳ ወዲያው ለመክፈት እንደተዘጋጁ ዓይነት ሰዎች ሁኑ።