-
ዮሐንስ 7:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 ይሁንና ከሕዝቡ መካከል ብዙዎች በእሱ አምነው+ “ክርስቶስስ በሚመጣበት ጊዜ ይህ ሰው ካደረገው የበለጠ ብዙ ተአምራዊ ምልክት ያደርጋል እንዴ?” ይሉ ነበር።
-
-
ዮሐንስ 9:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 ዓይነ ስውር ሆኖ የተወለደን ሰው ዓይኖች የከፈተ አለ ሲባል ከጥንት ዘመን ጀምሮ ተሰምቶ አይታወቅም።
-