-
ማቴዎስ 26:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 በመጨረሻ የውዳሴ መዝሙር ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረ ዘይት ተራራ ሄዱ።+
-
-
ሉቃስ 22:39አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
39 ከዚያ ወጥቶም እንደ ልማዱ ወደ ደብረ ዘይት ተራራ ሄደ፤ ደቀ መዛሙርቱም ተከተሉት።+
-