-
ማቴዎስ 26:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ጴጥሮስም “አብሬህ መሞት ቢያስፈልገኝ እንኳ በምንም ዓይነት አልክድህም” አለው።+ የቀሩት ደቀ መዛሙርትም ሁሉ እንደዚሁ አሉ።