-
ማቴዎስ 26:51አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
51 ሆኖም ከኢየሱስ ጋር ከነበሩት አንዱ እጁን ሰዶ ሰይፉን በመምዘዝ የሊቀ ካህናቱን ባሪያ መትቶ ጆሮውን ቆረጠው።+
-
-
ሉቃስ 22:50አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
50 እንዲያውም ከመካከላቸው አንዱ የሊቀ ካህናቱን ባሪያ መትቶ ቀኝ ጆሮውን ቆረጠው።+
-
-
ዮሐንስ 18:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 በዚህ ጊዜ ሰይፍ ይዞ የነበረው ስምዖን ጴጥሮስ ሰይፉን በመምዘዝ የሊቀ ካህናቱን ባሪያ መትቶ ቀኝ ጆሮውን ቆረጠው።+ የባሪያውም ስም ማልኮስ ነበር።
-