-
ማቴዎስ 26:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 ኢየሱስም “እውነት እልሃለሁ፣ በዚህች ሌሊት ዶሮ ሳይጮኽ አንተ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ” አለው።+
-
-
ማርቆስ 14:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 በዚህ ጊዜ ኢየሱስ “እውነት እልሃለሁ፦ ዛሬ፣ አዎ በዚህች ሌሊት ዶሮ ሁለት ጊዜ ሳይጮኽ አንተ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ” አለው።+
-
-
ሉቃስ 22:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 እሱ ግን “ጴጥሮስ ሆይ፣ እውነት እልሃለሁ፣ ዛሬ ዶሮ ከመጮኹ በፊት፣ አላውቀውም ብለህ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ” አለው።+
-