ማቴዎስ 27:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 እየሄዱም ሳሉ ስምዖን የተባለ የቀሬና ሰው አገኙ። ሰውየውንም ኢየሱስ የሚሰቀልበትን የመከራ እንጨት* እንዲሸከም አስገደዱት።*+ ሉቃስ 23:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ይዘውትም እየሄዱ ሳሉ ከገጠር እየመጣ የነበረውን ስምዖን የተባለ አንድ የቀሬና ሰው ያዙትና የመከራውን እንጨት* አሸክመው ከኢየሱስ ኋላ እንዲሄድ አደረጉት።+
26 ይዘውትም እየሄዱ ሳሉ ከገጠር እየመጣ የነበረውን ስምዖን የተባለ አንድ የቀሬና ሰው ያዙትና የመከራውን እንጨት* አሸክመው ከኢየሱስ ኋላ እንዲሄድ አደረጉት።+