-
ማቴዎስ 27:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 የእሾህ አክሊል ጎንጉነውም በራሱ ላይ ደፉበት፤ በቀኝ እጁም የመቃ ዘንግ አስያዙት። በፊቱ ተንበርክከውም “የአይሁዳውያን ንጉሥ ሆይ፣ ሰላም ለአንተ ይሁን!” እያሉ አሾፉበት።
-
-
ማቴዎስ 27:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 እንዲሁም “ይህ የአይሁዳውያን ንጉሥ ኢየሱስ ነው” የሚል የተከሰሰበትን ጉዳይ የሚገልጽ ጽሑፍ ከራሱ በላይ አንጠልጥለው ነበር።+
-
-
ሉቃስ 23:38አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
38 በተጨማሪም ከበላዩ “ይህ የአይሁዳውያን ንጉሥ ነው” የሚል ጽሑፍ ነበር።+
-