-
ማቴዎስ 27:54አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
54 ሆኖም መኮንኑና አብረውት ኢየሱስን ይጠብቁ የነበሩት ሰዎች የምድር ነውጡንና የተከሰቱትን ነገሮች ሲመለከቱ እጅግ ፈርተው “ይህ በእርግጥ የአምላክ ልጅ ነበር” አሉ።+
-
-
ሉቃስ 23:47አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
47 መኮንኑም የተፈጸመውን ነገር በማየቱ “ይህ ሰው በእርግጥ ጻድቅ ነበር”+ በማለት ለአምላክ ክብር ይሰጥ ጀመር።
-