ዘፀአት 20:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “የሰንበትን ቀን ቅዱስ አድርገህ መጠበቅ እንዳለብህ አትርሳ።+ 9 ሥራህንና የምታከናውናቸውን ነገሮች በሙሉ በስድስት ቀን ሠርተህ አጠናቅ፤+