ማቴዎስ 28:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ከሰንበት ቀን በኋላ በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን* ጎህ ሲቀድ መግደላዊቷ ማርያምና ሌላዋ ማርያም መቃብሩን ለማየት መጡ።+