ሉቃስ 24:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሆኖም ድንጋዩ ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፤+ 3 ወደ ውስጥ ሲገቡም የጌታ ኢየሱስን አስከሬን አላገኙም።+