-
ዮሐንስ 7:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ሕዝቡም “አንተ ጋኔን አለብህ። ሊገድልህ የፈለገው ደግሞ ማን ነው?” ብለው መለሱለት።
-
-
ዮሐንስ 10:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ብዙዎቹም “ይህ ሰው ጋኔን አለበት፤ አእምሮውን ስቷል። ለምን ትሰሙታላችሁ?” አሉ።
-