ማቴዎስ 13:55 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 55 ይህ የአናጺው ልጅ አይደለም?+ እናቱስ ማርያም አይደለችም? ወንድሞቹስ ያዕቆብ፣ ዮሴፍ፣ ስምዖንና ይሁዳ አይደሉም?+ ዮሐንስ 2:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ከዚህ በኋላ እሱና እናቱ እንዲሁም ወንድሞቹና+ ደቀ መዛሙርቱ ወደ ቅፍርናሆም+ ወረዱ፤ ሆኖም በዚያ ብዙ ቀን አልቆዩም። የሐዋርያት ሥራ 1:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እነዚህ ሁሉ ከአንዳንድ ሴቶችና+ ከኢየሱስ እናት ከማርያም እንዲሁም ከወንድሞቹ+ ጋር በአንድ ልብ ተግተው ይጸልዩ ነበር።