-
ማቴዎስ 12:50አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
50 በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ ለእኔ ወንድሜ፣ እህቴና እናቴ ነውና።”+
-
-
ሉቃስ 8:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 እሱም መልሶ “እናቴና ወንድሞቼ የአምላክን ቃል ሰምተው የሚያደርጉት እነዚህ ናቸው” አላቸው።+
-