-
ማቴዎስ 13:1, 2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 በዚያን ቀን ኢየሱስ ከቤት ወጥቶ በባሕሩ ዳር ተቀመጠ። 2 እጅግ ብዙ ሰዎችም ወደ እሱ መጥተው ተሰበሰቡ፤ በመሆኑም ጀልባ ላይ ወጥቶ ተቀመጠ፤ ሕዝቡም ሁሉ በባሕሩ ዳር ቆመው ነበር።+
-
-
ሉቃስ 8:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ኢየሱስም የየከተማው ሕዝብ ተከትሎት በመጣ ጊዜና እጅግ ብዙ ሰዎች በተሰበሰቡበት ወቅት እንዲህ ሲል በምሳሌ ተናገረ፦+
-