-
ምሳሌ 1:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ጥበበኛ ሰው ያዳምጣል፤ ደግሞም ተጨማሪ ትምህርት ይቀስማል፤+
ማስተዋል ያለው ሰውም ጥበብ ያለበትን መመሪያ ይቀበላል፤+
-
ማቴዎስ 11:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ጆሮ ያለው ይስማ።
-
-
-