-
ማቴዎስ 13:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ከዚያም ደቀ መዛሙርቱ መጥተው “በምሳሌ የምትነግራቸው ለምንድን ነው?” አሉት።+
-
-
ሉቃስ 8:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ደቀ መዛሙርቱ ግን የዚህን ምሳሌ ትርጉም ጠየቁት።+
-