ማቴዎስ 4:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ከዚያም ዲያብሎስ ትቶት ሄደ፤+ እነሆም፣ መላእክት መጥተው ያገለግሉት ጀመር።+ ዕብራውያን 4:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ያለን ሊቀ ካህናት በድካማችን ሊራራልን የማይችል አይደለምና፤+ ከዚህ ይልቅ እንደ እኛው በሁሉም ረገድ የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁንና እሱ ኃጢአት የለበትም።+
15 ያለን ሊቀ ካህናት በድካማችን ሊራራልን የማይችል አይደለምና፤+ ከዚህ ይልቅ እንደ እኛው በሁሉም ረገድ የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁንና እሱ ኃጢአት የለበትም።+