ማቴዎስ 4:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ኢየሱስ፣ ዮሐንስ እንደታሰረ+ በሰማ ጊዜ ወደ ገሊላ ሄደ።+ ዮሐንስ 4:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይሁዳን ለቆ እንደገና ወደ ገሊላ ሄደ።