-
ማርቆስ 6:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ኢየሱስ ግን “ነቢይ በገዛ አገሩ፣ በዘመዶቹ ዘንድና በገዛ ቤቱ ካልሆነ በስተቀር በሌላ ቦታ ሁሉ ይከበራል” አላቸው።+
-
-
ዮሐንስ 4:44አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
44 ይሁንና ኢየሱስ ራሱ፣ ነቢይ በገዛ አገሩ እንደማይከበር+ ተናግሮ ነበር።
-