-
ዮሐንስ 8:59አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
59 በዚህ ጊዜ ሊወግሩት ድንጋይ አነሱ፤ ኢየሱስ ግን ተሰወረና ከቤተ መቅደሱ ወጥቶ ሄደ።
-
-
ዮሐንስ 10:39አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
39 ስለዚህ እንደገና ሊይዙት ሞከሩ፤ እሱ ግን አመለጣቸው።
-