-
ዘዳግም 18:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 አምላክህ ይሖዋ ከወንድሞችህ መካከል እንደ እኔ ያለ ነቢይ ያስነሳልሃል። እናንተም እሱን ማዳመጥ ይኖርባችኋል።+
-
-
ዮሐንስ 4:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ሴትየዋም እንዲህ አለችው፦ “ጌታዬ፣ አንተ ነቢይ እንደሆንክ አሁን ተረዳሁ።+
-
-
ዮሐንስ 6:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ሰዎቹም ኢየሱስ የፈጸመውን ተአምራዊ ምልክት ባዩ ጊዜ “ወደ ዓለም እንደሚመጣ ትንቢት የተነገረለት ነቢይ በእርግጥ ይህ ነው” አሉ።+
-
-
ዮሐንስ 7:40አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
40 ከሕዝቡ መካከል አንዳንዶች ይህን ቃል ሲሰሙ “ይህ ሰው በእርግጥ ነቢዩ ነው” ይሉ ጀመር።+
-