-
መዝሙር 40:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 በዚህ ጊዜ እንዲህ አልኩ፦ “እነሆ፣ መጥቻለሁ።
ስለ እኔ በመጽሐፍ ጥቅልል ተጽፏል።+
-
-
መዝሙር 118:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 በይሖዋ ስም የሚመጣው የተባረከ ነው፤+
በይሖዋ ቤት ሆነን እንባርካችኋለን።
-
-
ዘካርያስ 9:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 የጽዮን ሴት ልጅ ሆይ፣ እጅግ ሐሴት አድርጊ።
የኢየሩሳሌም ሴት ልጅ ሆይ፣ በድል አድራጊነት ጩኺ።
እነሆ፣ ንጉሥሽ ወደ አንቺ ይመጣል።+
-