-
ኢሳይያስ 8:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 እሱ እንደ መቅደስ ይሆናል፤
ለሁለቱ የእስራኤል ቤቶች ግን
እንደሚያሰናክል ድንጋይና
እንደሚያደናቅፍ ዓለት፣+
ለኢየሩሳሌም ነዋሪዎችም
እንደ ወጥመድና እንደ አሽክላ ይሆንባቸዋል።
-
-
ዮሐንስ 6:66አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
66 ከዚህም የተነሳ ከደቀ መዛሙርቱ ብዙዎቹ ትተውት ወደነበረው ነገር ተመለሱ፤+ ከዚያን ጊዜ ጀምሮም እሱን መከተላቸውን አቆሙ።
-