ማርቆስ 1:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ዮሐንስ የግመል ፀጉር ይለብስ፣ ወገቡም ላይ የቆዳ ቀበቶ ይታጠቅ+ የነበረ ሲሆን አንበጣና የዱር ማር ይበላ ነበር።+