ማርቆስ 6:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አሥራ ሁለቱን ከጠራ በኋላ ሁለት ሁለት አድርጎ ላካቸው፤+ ርኩሳን መናፍስትን እንዲያዝዙም ሥልጣን ሰጣቸው።+