ማቴዎስ 14:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ኢየሱስ ወደ ባሕሩ ዳርቻ ሲመጣ እጅግ ብዙ ሕዝብ ተመለከተና በጣም አዘነላቸው፤+ በመካከላቸው የነበሩትንም ሕመምተኞች ፈወሰ።+ ማርቆስ 6:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ዮሐንስ 6:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ብዙ ሰዎችም ኢየሱስ የታመሙትን በመፈወስ+ የፈጸማቸውን ተአምራዊ ምልክቶች ስላዩ ተከተሉት።+