ማቴዎስ 16:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ደግሞስ አንድ ሰው ዓለምን ሁሉ የራሱ ቢያደርግ፣ ሕይወቱን* ግን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል?+ ወይስ ሰው ለሕይወቱ* ምትክ የሚሆን ምን ነገር ሊሰጥ ይችላል?+ ማርቆስ 8:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ደግሞስ አንድ ሰው ዓለምን ሁሉ የራሱ ቢያደርግና ሕይወቱን* ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል?+