-
ዮሐንስ 5:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ይህን ያደረገውም ሁሉም አብን እንደሚያከብሩ ሁሉ ወልድንም እንዲያከብሩ ነው። ወልድን የማያከብር ሁሉ እሱን የላከውን አብንም አያከብርም።+
-
-
ዮሐንስ 12:48አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
48 እኔን የሚንቀውንና ቃሌን የማይቀበለውን ሁሉ የሚፈርድበት አለ። በመጨረሻው ቀን የሚፈርድበት የተናገርኩት ቃል ነው።
-
-
ዮሐንስ 15:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 እኔን የሚጠላ ሁሉ አባቴንም ይጠላል።+
-