መዝሙር 91:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የአንበሳውን ግልገልና ጉበናውን* ትረግጣለህ፤ደቦል አንበሳውንና ትልቁን እባብ ከእግርህ ሥር ትጨፈልቃለህ።+