ዮሐንስ 10:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ይህም አብ እኔን እንደሚያውቀኝና እኔም አብን እንደማውቀው ነው፤+ ሕይወቴንም* ለበጎቹ ስል አሳልፌ እሰጣለሁ።+