ማቴዎስ 11:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 አባቴ ሁሉንም ነገር ለእኔ ሰጥቶኛል፤+ ከአብ በስተቀር ወልድን በሚገባ የሚያውቅ የለም፤+ ከወልድና ወልድ ሊገልጥለት ከሚፈቅድ በስተቀር አብን በሚገባ የሚያውቅ ማንም የለም።+ ዮሐንስ 1:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በየትኛውም ጊዜ ቢሆን አምላክን ያየው አንድም ሰው የለም፤+ ስለ እሱ የገለጸልን+ ከአብ ጎን* ያለውና+ አምላክ+ የሆነው አንድያ ልጁ ነው። 2 ቆሮንቶስ 4:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “በጨለማ ውስጥ ብርሃን ይብራ” ያለው አምላክ ነውና፤+ ስለሆነም በክርስቶስ ፊት አማካኝነት፣ በልባችን ውስጥ ስለ አምላክ አስደናቂ እውቀት ይፈነጥቅ ዘንድ በልባችን ላይ ብርሃን አብርቷል።+
27 አባቴ ሁሉንም ነገር ለእኔ ሰጥቶኛል፤+ ከአብ በስተቀር ወልድን በሚገባ የሚያውቅ የለም፤+ ከወልድና ወልድ ሊገልጥለት ከሚፈቅድ በስተቀር አብን በሚገባ የሚያውቅ ማንም የለም።+
6 “በጨለማ ውስጥ ብርሃን ይብራ” ያለው አምላክ ነውና፤+ ስለሆነም በክርስቶስ ፊት አማካኝነት፣ በልባችን ውስጥ ስለ አምላክ አስደናቂ እውቀት ይፈነጥቅ ዘንድ በልባችን ላይ ብርሃን አብርቷል።+